ሮማይስጥ
Appearance
(ከላቲን የተዛወረ)
![](http://chped.net/https/upload.wikimedia.org/wikipedia/commons/thumb/8/8b/Alexandria_Library_Inscription.jpg/220px-Alexandria_Library_Inscription.jpg)
ሮማይስጥ ወይም ላቲን (Latina /ላቲና/) ከህንዳዊ-አውሮፓዊ ቋንቋዎች አንድ ነው።
የሮማንስ ቋንቋዎች ቤተሠብ በሙሉ ከሮማይስጥ ከ400 ዓ.ም. በኋላ ደረሰ። የነዚህ ልሳናት ዋና አባላት ፈረንሳይኛ፣ እስፓንኛ፣ ፖርቱጊዝኛ፣ ጣልኛ፣ ሮማኒኛ ናቸው።