ዓረብኛ
Appearance
(ከአረብኛ የተዛወረ)
{{#ifeq:
|none
|
|
![](http://chped.net/https/upload.wikimedia.org/wikipedia/commons/thumb/9/99/Question_book-new.svg/50px-Question_book-new.svg.png)
{{#ifeq:
![]() ሰማያዊ፡- ዓረብኛ ፡ ከመደበኛ ፡ ቋንቋዎች ፡ አንዱ ፡ ነው። ዓረብኛ (العربية) ፡ የሴማዊ ፡ ቋንቋዎች ፡ ቤተሠብ ፡ አባል ፡ ሆኖ ፡ የዕብራይስጥ ፡ የአረማያ ፡ እንዲሁም ፡ የአማርኛ ፡ ቅርብ ፡ ዘመድ ፡ ነው። ፪ ፻ ፶ (250) ፡ ሚሊዮን ፡ የሚያሕሉ ፡ ሰዎች ፡ እንደ ፡ እናት ፡ ቋንቋ ፡ ይናገሩታል። ከዚህም ፡ በላይ ፡ በጣም ፡ ብዙ ፡ ሰዎች ፡ እንደ ፡ ፪ኛ ፡ ቋንቋ ፡ ተምረውታል። የሚጻፈው ፡ በዓረብኛ ፡ ፊደል ፡ ነው። በዓረብ ፡ አለም ፡ ውስጥ ፡ አያሌ ፡ ቀበሌኞች ፡ ይገኛሉ። ቋንቋው ፡ በእስልምና ፡ ታላቅ ፡ ሚና ፡ አጫውቷል። እስላሞች ፡ አላህ ፡ ለሙሐማድ ፡ ቁርዓንን ፡ ሲገልጽ ፡ በዓረብኛ ፡ እንደ ፡ ሆነ ፡ ስለሚያምኑ ፡ እንደ ፡ ቅዱስ ፡ ቋንቋ ፡ ይቆጥሩታል። አብዛኛው ፡ ዓረብኛ ፡ ተናጋሪዎች ፡ ሙስሊሞች ፡ ናቸው። ዛሬ ፡ በምዕራብ ፡ ዓለም ፡ ደግሞ ፡ ብዙ ፡ ሰዎች ፡ አረብኛ ፡ እያጠኑ ፡ ነው። በታሪክ ፡ ከፍተኛ ፡ ሚና ፡ በማጫወቱ ፡ መጠን ፤ ብዙ ፡ የዓረብኛ ፡ ቃላት ፡ ወደ ፡ ሌሎች ፡ ቋንቋዎች ፡ ገብተዋል። |