Jump to content

ደብረ አራራት

ከውክፔዲያ
(ከአራራት የተዛወረ)
ደብረ አራራት

ደብረ አራራትና አንድ ገዳም
ከፍታ 5137 ሜ.
ሀገር ወይም ክልል አጅሪቱርክ
አይነትስትራቶቮልካኖ
የመጨረሻ ፍንዳታ1832
ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣው ሰው1821
ፍሪድርክ ፓሮት እና
ካቻቱር አቦቪያን[1]


ደብረ አራራት በዛሬው ቱርክ አገር ውስጥ ከሁሉ ከፍተኛ ያለው ጫፍ ሲሆን በአርሜኒያና እንዲሁም በሌላ ክርስቲያን ልማድ የኖህ መርከብ የደረሰበት የተቀደሰ ተራራ ነው።

  1. ^ Early American Expedition Of Mount Ararat