Jump to content

ኦርክኒ

ከውክፔዲያ
(ከኦርክኒ ደሴቶች የተዛወረ)
የኦርክኒ ሥፍራ

ኦርክኒ ወይም የኦርክኒ ደሴቶችስኮትላንድ የደሴቶች ሰንሰለት ነው።

867 ዓ.ም. ጀምሮ እስከ 1464 ዓ.ም. ድረስ ደሴቶቹ በይፋ የኖርዌ ግዛት ነበሩ። ከዚያስ የስኮትላንድ መንግሥት ያዛቸው።