Jump to content

ኪየቭ

ከውክፔዲያ
(ከክዬቭ የተዛወረ)

ኪየቭ (Київ) የዩክሬን ዋና ከተማ ነው።

የሚኖርበት የህዝብ ቁጥር የአካባቢውን ኗሪ ሲጨምር 3,296,100 ሆኖ ሲገመት የራሱ የከተማው ኗሪ ቁጥር ደግሞ 2,588,400 ሆኖ ይገመታል። ከተማው 50°25′ ሰሜን ኬክሮስ እና 30°30′ ምሥራቅ ኬንትሮስ ላይ ተቀምጦ ይገኛል።

ኪየቭ በ5ኛ መቶ ዘመን ተሠራ። በአፈ ታሪክ ዘንድ 'ክዪ' የተባለ አለቃ ሠራው።