በ1833 ዓ.ም. በቄሱ ቻርለስ ዊሊየም ኢዘንበርግ በለንደን፣ እንግሊዝ የታተመው የአማርኛና እንግሊዝኛ መዝገበ ቃላት ከጎን ይታያል። መጽሐፉ፣ በመጀመሪያ ክፍሉ አማርኛን ወደ እንግሊዝኛ ሲተረጉም በሁለተኛ ክፍሉ መልሶ እንግሊዝኛን ወደ አማርኛ ይተረጉማል።