ሎቲ
Appearance
ሎቲ (ብዙሀን ማሎቲ) የ ሌሶቶ ንጉዛት ገንዘብ ነው።. አንዱ ሌቶ አንድ መቶ ሊሴንቴ (ነጠላ ሴንቴ) ማለት ነው። ይሄ ገንዘብ ከደቡብ አፍሪቃው ራንድ ጋር የተያያዘ ሲሆን በንጉዛቱ ሁለቱም ገንዘቦች በዕኩልነት ሕጋዊ ገንዘቦች ናቸው።
ሳንቲሞች[ለማስተካከል | ኮድ አርም]
የአትም ዘመናቸው ፲፱፻፸፪ የሆነ የ አንድ፤ ሁለት፤ አምሥት፤ አሥር፤ ሃያ አምሥት እና አምሣ ሊሴንቴ እንዲሁም የ አንድ ሎቲ ሳንቲሞች በ ፲፱፻፹ ዓ.ም. ተሠራጩ። የሃያ ሊሴንቴ ሳንቲም ደግሞ ከስምንት ዓመት በኋላ ተሠራጭቷል።
የወረቀት ገንዘብ[ለማስተካከል | ኮድ አርም]
በስርጭት ላይ ያሉ የባንክ የወረቀት ገንዘቦች
- አስር ማሎቲ
- ሃያ ማሎቲ
- አምሣ ማሎቲ
- መቶ ማሎቲ
- ሁለት መቶ ማሎቲ
ናቸው።