Jump to content

መጥረቢያ

ከውክፔዲያ
መጥረቢያ

መጥረቢያእንጨት መቁረጫ፣ መፍለጫ እና መቆራረጫ የሚያገለግል መሳሪያ ነው። ይህ መሳሪያ በተለያየ ዓይነት ቅርፅ ሊዘጋጅ ይችላል። ከጫፉ አካባቢ የብረት ስለት ያለው ሲሆን ይህ ስለት እንደ አስፈላጊነቱ በሁለቱም ወይም በአንድ አቅጣጫ ብቻ ሊሆን ይችላል።