Jump to content

ማርያም ሰና

ከውክፔዲያ
የአጼ ሠርፀ ድንግል ሚስት የነበረቸው ንግስት ማሪያም ሰና

ንግስት ማሪያም ሰና በጦር ድሉ ብዛት የሚታወቀው የአጼ ሠርፀ ድንግል ሚስት ስትሆን በኋላም የእንጀራ ልጇ ያዕቆብ ንጉስ ነግስት እንዲሆን ከሴት ልጆቿ ባሎች (ራስዘስላሴ(ዸምቢያ) አትናቲወስ(ጎንደር) ና ገብረ ዋህድ (ትግራይ)) ያደረገች ናት። ህጻኑት ንጉስ ያዕቆብም በዕድሜ እየጎለመሰ ሲሄድና የሞግዚቶቹን ስልጣን መጋፋት ሲጀምር በሱ ምትክ ዘድንግል እንዲነገስ አድርጋለች።