ማይክሮኔዥያ
Appearance
![](http://chped.net/https/upload.wikimedia.org/wikipedia/commons/thumb/8/87/Oceania_UN_Geoscheme_-_Map_of_Micronesia.svg/600px-Oceania_UN_Geoscheme_-_Map_of_Micronesia.svg.png)
ማይክሮኔዥያ በኦሺያኒያ የሚገኝ የደሴቶች አውራጃ ነው።
አገር / ግዛት | ሁኔታ |
---|---|
የማይክሮኔዥያ ተባባሪ ክፍላገሮች | ነፃ አገር |
ጓም | የአሜሪካ ግዛት |
ኪሪባስ | ነጻ አገር |
ማርሻል ደሴቶች | ነጻ አገር |
ናውሩ | ነጻ አገር |
ስሜን ማሪያና ደሴቶች | የአሜሪካ ግዛት |
ፐላው | ነፃ አገር |
ጅምር! ይህ አጭር ጽሑፍ መሠረት ወይም መዋቅር ነው። አሁን ሊያስፋፉት ይችላሉ! |