Jump to content

ሞሮኮ

ከውክፔዲያ

المملكة المغربية
አል ማምላካህ አል ማቅርቢያ
የሞሮኮ መንግሥት

የሞሮኮ ሰንደቅ ዓላማ የሞሮኮ አርማ
ሰንደቅ ዓላማ አርማ
ብሔራዊ መዝሙር "لله، الوطن، الملك"
የሞሮኮመገኛ
የሞሮኮመገኛ
ዋና ከተማ ራባት
ብሔራዊ ቋንቋዎች ዓረብኛ
መንግሥት
{{{
ንጉሥ
ጠቅላይ ሚኒስትር
 
ንጉሥ ሙሐመድ ሳድሳዊ
ሳደዲን ኦጥማኒ
የመሬት ስፋት
አጠቃላይ (ካሬ ኪ.ሜ.)
ውሀ (%)
 
446,550[1] (57ኛ)

0.056
የሕዝብ ብዛት
የ2017 እ.ኤ.አ. ግምት
የ2014 እ.ኤ.አ. ቆጠራ
 
34,422,600 (39ኛ)

33,848,242
ገንዘብ ድርሃም
ሰዓት ክልል UTC +0
የስልክ መግቢያ +212
ከፍተኛ ደረጃ ዶሜን .ma

ሞሮኮ (አረበኛ፡ المغرب) በሰሜን-ምዕራብ አፍሪቃ የምትገኝና በሕገ-መንግሥታዊ የዘውድ ሥርዓት የምትተዳደር የ፴፪ ሚሊዮን ሕዝብ አገር ናት። መግሪብ በምዕራብ ድንበሯ የአትላንቲክ ውቅያኖስ፤ በሰሜን የሜድትራኒያን ባሕር፤በምሥራቅ አልጄሪያ እና በደቡብ ምዕራባዊ ሣህራ ታዋስናለች። የመግሪብ ርዕሰ ከተማ በአገሪቱ በስተ ምዕራብ የምትገኘውና በሕዝብ ብዛት ሦስተኛ ደረጃ ላይ የምትገኘው ራባት (አማርኛ፡ ርባጥ]] ስትሆን የንግድና የኢንዱስትሪ ማዕከል እንዲሁም የአገሪቷ ታላቅ የባሕር ወደብ የሚገኝባት የካዛብላንካ ከተማ እና ጥንታዊቷ ማራኬሽ (አማርኛ፡ ምራክሽ) ሌሎቹ ትላልቅ ከተሞች ናቸው።

ማጣቀሻ[ለማስተካከል | ኮድ አርም]