Jump to content

ስሪራቻ

ከውክፔዲያ

ስሪራቻታይላንድ የመጣ፣ እንደ አዋዜ የመሰለ፣ የተቀመመ ወጥ አይነት ነው። የሚሠራው ከሚጥሚጣሆምጣጤነጭ ሽንኩርትስኳርጨው ሲሆን ለጤንነት መልካም ነው። ይኸው ጻዕም አሁን በተለይ በአሜሪካ አገር ዘመናዊነት አለው።

ስያሜው ከታይላንድ ከተማ ሲራቻ ሲሆን ይህም ከተማ ስም የደረሰው ከሳንስክሪት «ሽሪ ራጃ» («ቅዱስ ንጉሥ») ነው።