Jump to content

ሽኮኮ

ከውክፔዲያ
በኢትዮጵያ የሚገኝ ሽኮኮ አይነት

ሽኮኮ (Sciuridae) የዘራይጥ አስተኔ ሲሆን ከተለያዩ ዝርያዎች አንዳንዱ በዛፍ ውስጥ የሚኖር፣ አንዳንዱ በመሬት ላይ የሚቆይ አይነት አለ።

«ሽኮኮ» ደግሞ አንዳንዴ ሌላ በትክክል አሽኮኮ የተባለውን የኢትዮጵያ እንስሳ ያመልክታል።