ቡጁምቡራ
Appearance
ቡጁምቡራ እስከ ታህሳስ 2011 ዓም ድረስ የቡሩንዲ ዋና ከተማ ነበር።
![](http://chped.net/https/upload.wikimedia.org/wikipedia/commons/thumb/e/e4/Bujumbura_29.36607E_3.37443S.jpg/200px-Bujumbura_29.36607E_3.37443S.jpg)
![](http://chped.net/https/upload.wikimedia.org/wikipedia/commons/thumb/9/93/BI-Bujumbura.png/220px-BI-Bujumbura.png)
የሚኖርበት የህዝብ ቁጥር 331,700 ሆኖ ይገመታል። ከተማው 03°22′ ደቡብ ኬክሮስ እና 29°19′ ምሥራቅ ኬንትሮስ ላይ ተቀምጦ ይገኛል።
ከ1881 ዓ.ም. በፊት ትንሽ መንደር ነበር። በዚያ አመት በጀርመን ምሥራቅ አፍሪካ የወታደር ጣቢያ ሆነ። በ1914 ዓ.ም. የመንግሥታት ማኅበር ሯንዳ-ኡሩንዲ ለቤልጅግ ሥልጣን ሲሰጥ፣ ከተማው የመንግሥት መቀመጫ ሆነ። በ1954 ዓ.ም. ቡሩንዲ ነጻነት ስታገኝ፣ የከተማው ስም ከ'ኡሱምቡራ' ወደ 'ቡጁምቡራ' ተቀየረ።
![](http://chped.net/https/upload.wikimedia.org/wikipedia/commons/thumb/e/e6/Bujumbura_en_beaute.jpg/270px-Bujumbura_en_beaute.jpg)
ጅምር! ይህ አጭር ጽሑፍ መሠረት ወይም መዋቅር ነው። አሁን ሊያስፋፉት ይችላሉ! |