Jump to content

ታላቅ ክብ

ከውክፔዲያ

ታላቅ ክብጂዎሜትሪ ማለት በማንኛውም ሉል ላይ ከሁሉ ትልቅ የሆነው ክብ ማለት ነው። እንዲያውም በሉሉ ላይ የሆኑት የታላቅ ክቦች ቁጥር ያልተወሰነ ነው። ክቡም ሉሉን በግማሽ ይለየዋል። በሉሉም ገጽ ላይ በማናቸውም 2 ነጥቦች በኩል የሚሄድ አጭሩ መስመር ሁሉ ታላቅ ክብ ላይ ይሆናል። ስለሆነም ታላቅ ክብ የሉል ጂዎዴሲክ ይሰኛል።