Jump to content

አርት ማክ ሉግዳክ

ከውክፔዲያ

አርት ማክ ሉግዳክአይርላንድ አፈ ታሪክ ከ572 እስከ 566 ዓክልበ. ግድም ድረስ የአየርላንድ ከፍተኛ ነጉሥ ነበር።

የአይርላንድ ታሪኮች እንዳሉት የአርት ዘመን ለ6 ዓመታት ቆየ። የላውድ አቆጣጠሮች (1014 ዓም ተቀነባብሮ) እና የድሮ አቆጣጠር በመከተል፣ ይህ ከ572 እስከ 566 ዓክልበ. ድረስ ይሆናል። (በኋላ የታዩት ታሪኮች ግን ከዚያ በፊት ያደርጉታል።)