Jump to content

አባይ ወይስ ቬጋስ

ከውክፔዲያ

አባይ ወይስ ቬጋስ

ርዕስ በሌላ ቋንቋ Abay vs Vegas (እንግሊዝኛ)
ክፍል(ኦች) የመጀመሪያ
የተለቀቀበት ዓመት 2010 እ.ኤ.አ.
ያዘጋጀው ድርጅት ቴዲ ስቱዲዮ
ዳይሬክተር ቴዎድሮስ ተሾመ
አዘጋጅ ቴዲ ስቱዲዮ
ምክትል ዳይሬክተር ያሬድ ሹመቴ
ጸሐፊ ቴዎድሮስ ተሾመ
ሙዚቃ ሱልጣን ኑሪ (ሶፊ)
ስለሺ ደምሴ (ጋሽ አበራ ሞላ
ኤዲተር
ተዋንያን ሰለሞን ቦጋለ
ብሌን ማሞ
ቴዎድሮስ ተሾመ
ግሩም ኤርሚያስ
ማስተዋል አራጋው
ተስፉ ብርሃኔ እና ሌሎችም
የፊልሙ ርዝመት 135 ደቂቃ
ሀገር ኢትዮጵያ
ወጭ
ገቢ
ዘውግ {{{ዘውግ}}}
የፊልም ኢንዱስትሪ የኢትዮጵያ ፊልም ኢንዱስትሪ


አባይ ቨርሰስ ቬጋስ በኢትዮጵያዊያን እና በውጭ ሀገር ዜጎች የተሰራ ፊልም ነው። ይህ ፊልም ከኢትዮጵያ ፊልሞች ለየት የሚያደርገው በተሻለ የፊልም ዕውቀት እና የፊልም መሳሪያዎች በተለይም Red One በተባለው ካሜራ የተቀረጸ ፊልም በመሆኑ ነው። ቀረፃዎች በኢትዮጵያ እና በአሜሪካ ከተሞች ተደርገዋል። በፊልሙ ላይ ዳይሬክተሩ ቴዎድሮስ ተሾመን ጨምሮ ሌሎች አንጋፋ እና ወጣት ተዋንያን ተሳትፈውበታል። ፊልሙ በሀገሪቱ ሲኒማ ቤቶች መታየት የጀመረ ሲሆን በህዝብ ዘንድ ከፍተኛ ተቀባይነትን አግኝቷል።

ዝግጅት[ለማስተካከል | ኮድ አርም]

ይህ ፊልም ሙሉ ፕሮዳክሽኑ በቴዲ ስቱዲዮ ፕሮዳክሽን የተሠራ ሲሆን የእያንዳንዱ ተሳታፊ የስራ ድርሻ ከዚህ እንደሚከተለው ነው።