Jump to content

አክሱም ጽዮን

ከውክፔዲያ
(ከአክሱም ጺዮን የተዛወረ)
አክሱም ፅዮን ማርያም
ግራኝ አህመድ ጥቃት በሁዋላ አጤ ፋሲለደስ እንደገና እንዳሰሩዋት የሚያሳይ ስዕል
አሁን ያለችበት ሁኔታ

ኢትዮጵያ
አክሱም ጽዮን is located in ኢትዮጵያ
አክሱም ፅዮን ማርያም
በኢትዮጵያ ካርታ የምትገኝበትን ስፍራ ማመልከቻ (ሰሜን ኢትዮጵያ)


ኢትዮጵያ

ታሪካዊ ቦታዎች አክሱምላሊበላጎንደርነጋሽሐረርደብረ-ዳሞአዲስ አበባ
አስተዳደራዊ ክልሎችትግራይአፋርአማራኦሮሚያሶማሌቤንሻንጉል ጉሙዝደቡብ ኢትዮጵያሲዳማማዕከላዊ ኢትዮጵያደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያጋምቤላሐረሪአዲስ አበባድሬዳዋ
ቋንቋዎችአማርኛግዕዝኦሮምኛትግርኛወላይትኛጉራጊኛሶማሊኛአፋርኛሲዳምኛሃዲያኛከምባትኛጋሞኛከፋኛሃመርኛስልጢኛሀደሪኛ
መልክዓ-ምድር - • አባይአዋሽራስ-ዳሽንሶፍ-ዑመርጣናደንከልላንጋኖአቢያታሻላ
ከተሞች - የኢትዮጵያ ከተሞች




አክሱም ጽዮን (ርዕሰ አድባራት ቅድስተ ቅዱሳን ድንግል ማርያም ፅዮን) አክሱም ትግራይ የምትገኘው ቤ/ክርስቲያን ስትሆን ወደ ኢትዮጵያ ክርስትናን ለመጀመሪያ ይዞ በገባው በአቡነ ሰላማ ዘመን የተገነባች ጥንታዊ ቤ/ክርስቲያን ነች። አሁን የሚገኘው የአክሱም ጽዮን ቤተ ክርስቲያን ሕንጻ በዓፄ ኃይለ ሥላሴ የተሠራ ነው።