Jump to content

ጥቁር አባይ

ከውክፔዲያ
ጭስ አባይ

የጥቁር አባይ ወንዝ (ግዮን በመባልም ይታወቃል) ፥ ከእንግሊዝኛ Blue Nile) ኢትዮጵያ ውስጥ ከሚገኘው ጣና ሐይቅ የሚመነጭ ረዥም ርቀት በመጓዝ ካርቱምሱዳን ሲደርስ ከነጭ አባይ ጋር በመቀላቀል ትልቁን አባይ ወንዝ (ናይል) በመፍጠር በግብጽ በኩል ወደ ሜዲትራኒያን ባሕር ይፈሳል።ከኢትዮጵያ ተነስቶ ሜዲትራኒያን ባህር እስኪደርስ ድረስ ያለው ርቀት በአማካይ ወደ 1400 ሜትር ወይም ማይል ጋር እኩል ነው። የአባይ ወንዝ 85.6% ያህሉ ውሀ የሚገኘውም ከዚህ ከጥቁር አባይ ነው።


ኢትዮጵያ

ታሪካዊ ቦታዎች አክሱምላሊበላጎንደርነጋሽሐረርደብረ-ዳሞአዲስ አበባ
አስተዳደራዊ ክልሎችትግራይአፋርአማራኦሮሚያሶማሌቤንሻንጉል ጉሙዝደቡብ ኢትዮጵያሲዳማማዕከላዊ ኢትዮጵያደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያጋምቤላሐረሪአዲስ አበባድሬዳዋ
ቋንቋዎችአማርኛግዕዝኦሮምኛትግርኛወላይትኛጉራጊኛሶማሊኛአፋርኛሲዳምኛሃዲያኛከምባትኛጋሞኛከፋኛሃመርኛስልጢኛሀደሪኛ
መልክዓ-ምድር - • አባይአዋሽራስ-ዳሽንሶፍ-ዑመርጣናደንከልላንጋኖአቢያታሻላ
ከተሞች - የኢትዮጵያ ከተሞች