ኡርዱ
Appearance
ኡርዱ (اُردُو) (በአካባቢው የሚታወቀው እንደ ላሽካ (ላሽካሪ لشکری) ነው) በህንዳዊ-አውሮፓዊ ቋንቋዎች ቤተሰብ በተለይ በፓኪስታን አገር የሚገኝ ቋንቋ ነው።
![](http://chped.net/https/upload.wikimedia.org/wikipedia/commons/thumb/6/66/Lashkari_Zaban_calligraphy.png/300px-Lashkari_Zaban_calligraphy.png)
በሕንድ ከሚገኘው ከህንዲ ቋንቋ በድምጽ የማይለይ ሲሆን፣ የሚለያዩ በጽህፈት ነው። ኡርዱ የሚጻፈው በአረብኛ ጽሕፈት ሲሆን ህንዲ ግን በዴቫናጋሪ ጽሕፈት ይጻፋል። እንዲያውም ኡርዱና ህንዲ አንድ ቋንቋ «ሂንዱስታኒ» ናቸው።
![](http://chped.net/https/upload.wikimedia.org/wikipedia/commons/thumb/2/20/Urdu_official-language_areas.png/300px-Urdu_official-language_areas.png)