እንድርማሚት
Appearance
![](http://chped.net/https/upload.wikimedia.org/wikipedia/commons/thumb/2/2f/Common_Hoopoe_%28Upupa_epops%29_Photograph_by_Shantanu_Kuveskar.jpg/350px-Common_Hoopoe_%28Upupa_epops%29_Photograph_by_Shantanu_Kuveskar.jpg)
እንድርማሚት ወይም እንድርምሚት (Upupa) በኢትዮጵያና በብዙ አገራት የሚገኝ አዕዋፍ ወገን ነው።
ዝርያዎች፦
- የአውርስያ እንድርማሚት ወይም ተራ እንድርማሚት - በአውርስያና በአፍሪካ እስከ ኢትዮጵያ ድረስ የሚገኘው
- የአፍሪካ እንድርማሚት - በአፍሪካ ከኢትዮጵያ ደቡብ ይገኛል
- የማዳጋስካር እንድርማሚት - ማዳጋስካር ይገኛል
- የሰይንት ህሊና እንድርማሚት * - ድሮ በሴይንት ህሊና ደሴት ይገኝ ነበር፤ በ16ኛው ክፍለ ዘመን ጠፍቷል።
![](http://chped.net/https/upload.wikimedia.org/wikipedia/commons/thumb/5/5a/Upupa_distribution.png/300px-Upupa_distribution.png)
ጅምር! ይህ አጭር ጽሑፍ መሠረት ወይም መዋቅር ነው። አሁን ሊያስፋፉት ይችላሉ! |