ኬንድሪክ ላማር
Appearance
![](http://chped.net/https/upload.wikimedia.org/wikipedia/commons/thumb/5/53/KendrickLive.jpg/300px-KendrickLive.jpg)
ኬንድሪክ ላማር ዳክወርዝ (Kendrick Lamar Duckworth; በጁን ፲፯፣ ፲፱፻፹፯ እ.ኤ.አ. ተወለደ) አሜሪካዊ የሂፕ ሆፕ አርቲስት ነው። የትውልድ ቦታው ኮምፕተን፣ ካሊፎርኒያ ይባላል። ኬንድሪክ ወደ ሂፕ ሆፕ አለም ውስጥ የገባው በቅጽል ስሙ ኬ.ዶት ሲሆን ፣ በመጀመሪያው የሙዚቃ ስብስብ (Y.H.N.I.C. (Youngest Head Nigga In Charge)) በ፲፮ (አስራ ስድስት) አመቱ በመልቀቅ የሰዎችንና የሙዚቃ አለምን ሳበ።
የኬንድሪክ ላማር መጀመሪያ የሙዚቃ አልበም Section.80 በ፳፻፲(2010)፣ ወደ አለም ያስተዋወቀው ሲሆን፣ ከአልበምሙ ውስጥ "HiiiPoWeR" የተባለው ነጠላ ዜማ የአመቱ ምርጥ የሂፕሆፕ ዜማ ተብሎለታል።