Jump to content

ኮክ

ከውክፔዲያ
ኮክ

ኮክ (ሮማይስጥ ስም፦ Prunus Persica) የዛፍ አይነትና ከዚህ ዛፍ የመጣው ጣፋጭ ፍራፍሬ ነው።

ኔክታሪን (የወለላ ኮክ) የኮክ ልዩ አይነት ነው።

ከኮክ እራሱ ጭምር፣ በሰፊው ኮክ ወገን ውስጥ አልመንድየፈረንጅ እንኮይየባሕር ኮክቼሪ፣ እና ጥቁር እንጨት አሉ።