Jump to content

የሀንጋሪ እግር ኳስ ፌዴሬሽን

ከውክፔዲያ

የሀንጋሪ እግር ኳስ ፌዴሬሽንሀንጋሪ እግር ኳስ አስተዳዳሪ አካል ነው። ፌዴሬሽኑ የሀንጋሪ ብሔራዊ እግር ኳስ ቡድንንና የተለያዩ ብሔራዊ ውድድሮችን ያዘጋጃል። የተመሠረተው በ1901 እ.ኤ.አ. ሲሆን መቀመጫው ቡዳፔስት ውስጥ ነው።