የአባይ ሙላቶች
Appearance
![](http://chped.net/https/upload.wikimedia.org/wikipedia/commons/thumb/e/ea/Nubia_today.png/220px-Nubia_today.png)
የአባይ ሙላቶች በግብጽና በሱዳን ስድስት የተቆጠሩ የውሃ ሙላቶች ናቸው። ከግሪክኛ ስማቸው 6 «ካታራክቶች» ማለት ፏፏቴዎች ሲባሉ እንዲያውም ከፏፏቴዎች ያንሳሉ።
- አንደኛው ሙላት በግብጽ አስዋን ይገኛል። በጥንት ይህ የጥንታዊ ግብጽ ደቡባዊ ጠረፍ፣ የኩሽ ስሜናዊ ጠረፍ ነበረ። የአስዋን ግድብ ከዚህ በላይ በ1960ዎቹ ተሠርቶ የናሠር ሃይቅ ፈጠረ።
- ሁለተኛው ሙላት በስሜን ሱዳን ነበር፣ አሁንም ከናሠር ሃይቅ በታች ተሠመጠ።
- ሦስተኛው እስከ ስድስተኛው ሙላቶች ደግሞ በስሜን ሱዳን ይገኛሉ።
ጅምር! ይህ አጭር ጽሑፍ መሠረት ወይም መዋቅር ነው። አሁን ሊያስፋፉት ይችላሉ! |