Jump to content

የኢትዮጵያና የጅቡቲ የምድር ባቡር ድርጅት

ከውክፔዲያ
ኢትዮ-ጅቡቲ ምድር ባቡር ድርጅት, ድሬዳዋ
የድሬዳዋ ጣቢያ በ1900ዎቹ እ.ኤ.አ.

የኢትዮጵያና የጅቡቲ ምድር ባቡር ድርጅት (የቀድሞው ፍራንኮ-ኢትዮጵያ ምድር ባቡር ድርጅት) አንድ የ784 ኪ.ሜ ርዝመት አንድ በቸኛ መስመር ያለው ሲሆን ይህ መስመር የኢትዮጵያዋና ከተማ አዲስ አበባንና ጅቡቲ ከተማን የሚያያይዝ ነው። ከሐያ ዓመታት አድካሚ ስራ በኋላ በ1911 ተሰርቶ ተመርቋል።

የውጭ መያያዣዎች[ለማስተካከል | ኮድ አርም]

በ"Wikimedia Commons"
(የጋራ ፎቶዎች ምንጭ)
ስለ ኢትዮ-ጅቡቲ ምድር ባቡር ድርጅት የሚገኛኙ
ተጨማሪ ፋይሎች አሉ።