Jump to content

የኪርጊዝ ሪፐብሊክ እግር ኳስ ፌዴሬሽን

ከውክፔዲያ

የኪርጊዝ ሪፐብሊክ እግር ኳስ ፌዴሬሽንኪርጊዝስታን እግር ኳስ አስተዳዳሪ አካል ነው። ፌዴሬሽኑ የኪርጊዝስታን ብሔራዊ እግር ኳስ ቡድንንና የኪርጊዝስታን ብሔራዊ ፉትሳል ቡድንን ይቆጣጠራል። በተጨማሪም የተለያዩ ብሔራዊ ውድድሮችን ያዘጋጃል።

የውጭ መያያዣዎች[ለማስተካከል | ኮድ አርም]