Jump to content

ደስና ወንዝ

ከውክፔዲያ

ደስና ወንዝአውሮፓ ውስጥ የሚገኝ ታላቅ ወንዝ ነው። ይህ ወንዝ 1,130 ኪ.ሜ. ያህል የሚረዝም ሲሆን ዓለማችን ከሚገኙ ወንዞች 139ኛ ረዥሙ ወንዝ ነው። ወንዙ በዚህ ርዝመቱ ሩሲያቤላሩስ እና ዩክሬን ውስጥ 88,900 ኪ.ሜ. ካሬ ያህል ስፋት ያካልላል። ይህንን ያህል ርዝመት እና ስፋት በሀገራቱ ላይ ካካለለ በኋላ የወንዙ መዳረሻ ኒፐር ወንዝ ነው።