Jump to content

ደቡብ ቻይና ባሕር

ከውክፔዲያ
በደቡብ ቻይና ባሕር ላይ ይግባኝ ያሉት አገራት

ደቡብ ቻይና ባሕርእስያቻይና ደቡብ፣ ከቬትናም ምሥራቅ፣ ከፊልፒንስ ምዕራብ፣ ከማሌዥያ ስሜን የሚገኝ የፓሲፊክ ውቅያኖስ ታላቅ ባህር ነው።

በባሕር እራሱ ላይ እና በባህሩ ውስጥ በሚገኙት ጥቃቅን ደሴቶች ላይ ብዙ ከባቢ አገራት ይግባኝ ማለታቸው ስላለ፣ የአግሮች ክርክር ነው። የሚከተሉት አገራት በከፊል ይግባኝ ብለዋል፦ ቬትናም፣ ፊልፒንስ፣ ማሌዥያ፣ ብሩናይየቻይና ሕዝባዊ ሪፐብሊክታይዋን ናቸው።