Jump to content

ዲልማ ሩሰፍ

ከውክፔዲያ
ዲልማ ሩሰፍ በ2003 ዓም

ዲልማ ሩሰፍ (ፖርቱጊዝኛ፦ Dilma Roussef) ከጥር 2003 እስከ ነሐሴ 2008 ዓም ድረስ የብራዚል ፕሬዚዳንት ነበረች።

በ2008 ዓም በሙስና ሳቢያ ከማዕረጓ ተሻረች።