ዲሜትሪ ሜንደሊቭ
Appearance
![](http://chped.net/https/upload.wikimedia.org/wikipedia/am/thumb/e/e8/DIMendeleevCab.jpeg/220px-DIMendeleevCab.jpeg)
ዲሜትሪ ሜንደሊቭ (ከፌብሩዋሪ 8፣ 1834 - ፌብሩዋሪ 2፣ 1907 እ.ኤ.አ.) የኖረ ሩሲያዊ የኬሚስትሪ ተመራማሪ ነበር። በዋናነት የሚታወቀው የንጥረ ነገሮች ሠንጠረዥን በመፍጠር ነው።