Jump to content

ጨለማ

ከውክፔዲያ
ጨለማ ውስጥ ያሉ ቅጠሎች ላይ መጠነኛ ብርሃን አርፎ

ጨለማ የብርሃናማ ተቃራኒ ሲሆን ንፅፅራዊ የሚታይ ብርሃን አለመኖርን ያመለክታል። ይህም በቀለም ህዋ ላይ ጥቁር ቀለምን ያስከስታል። ብርሃን በማይኖርበት ጊዜ ለብርሃን ስሜታዊ የሆኑት የዓይን ሴሎች ምላሽ አይሰጡም። የነዚህ ምላሽ አለመስጠት የቀለምየሞገድ ርዝመት እና ድግግሞሽ ለሚተረጉሙ ሴሎች ስራ መፍታት ይሆናል።