Jump to content

ታላቅ ፈረንጅ አጋዘን

ከውክፔዲያ
ታላቅ የፈረንጅ አጋዘን የሚገኝባቸው አገራት
ታላቅ የፈረንጅ አጋዘን

ታላቅ ፈረንጅ አጋዘን (Alces alces) በጣም ትልቅ የፈረንጅ አጋዘን ከሁሉም ትልቅ የሆነው ዝርያ ነው።

እነዚህ እንስሳት በስሜን አሜሪካና በአውርስያ ይገኛሉ። የፈረንጅ አጋዘን በጣም ትልቅ ኃያል ቀንድ አለው፣ ይህም የተሠራው እንደ ጥርስ ነው እንጂ እንደ ቶራ ቀንዶች ከኬራቲን አይሠራም።